ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ የ2020 የአውሮፓውያን አዲስ ዓመት እና የ2012 ዓ.ም የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ
ለቀድሞ ተማሪዎች ማህበር (Almuni Association) አባላት፣ በመማር ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች፣ መምህራን፣
ሠራተኞች እና ባለደርሻ አካላት እንኳን ለበዓሉ አደረሳችሁ እያለ ዘመኑ ብሩህ ተስፋ የምትሰንቁበት፣ ሙያችሁንና
ክህሎቶታችሁን የምታሳድጉበት ጊዜ እንዲሆንላችሁ ምኞቱን ይገልፃል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ካምፓሶቹ እየተሰጡ ባሉ የተለያዩ ትምህርት መርሃ ግብሮችና አጫጭር ስልጠናዎች ተጠቃሚ
ሆናችሁ ራሳችሁንና ሀገራችሁን መጥቀም እንድትችሉ በዚሁ አጋጣሚ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ጥራት የበኩሉን እየተወጣ ያለ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ናው፡፡

መልካም የገና በዓል!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here